የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየምን እና የአድዋ መታሰቢያን ጎበኙ

ሰብስክራይብ
የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየምን እና የአድዋ መታሰቢያን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ የሚገኙት ፕሬዝዳንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን በሙዚየሙ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

በተጨማሪም የአድዋ መታሰቢያን በመጎብኘት የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0