https://amh.sputniknews.africa/20260427/3857784.html
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀወባን ከመቆጣጠር ባለፈ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ሽግግር ለፈጠራ እና ለኢንቨስትመንት ቅድሚያ የሚሰጡ... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T15:36+0300
2026-04-27T15:36+0300
2026-04-27T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3857631_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d439c76061b929d5cd3805c9a28737cf.jpg
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀወባን ከመቆጣጠር ባለፈ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ሽግግር ለፈጠራ እና ለኢንቨስትመንት ቅድሚያ የሚሰጡ ጠንካራ የጤና ሥርዓቶችን እንደሚጠይቅ፣ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ በፍሪታውን በተካሄደው ዝግጅት ላይ መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።የሴራሊዮን ዋና ሚኒስትር ዴቪድ ሞይነና ሴንጌ በበኩላቸው፣ "መንግሥቶቻችን ለሕዝባችን የገቡትን ቃል መፈጸም አለባቸው፤ በተለይም የሥርዓቶቻችን እውነተኛ ብቃት በሚፈተንባቸው የገጠር ማኅበረሰቦች ውስጥ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል" ብለዋል። የክልሉ ባለሥልጣናት እና ባለሙያዎች በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ ቀጣናዊ ስትራቴጂዎችን ለማቀናጀት፤ ለሁለት ቀናት በሚቆየው 27ኛው የኢኮዋስ የጤና ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በሴራሊዮን ተገኝተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
2026-04-27T15:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3857631_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_91912b116c5ba1a57d1bd2249856df9d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
15:36 27.04.2026 (የተሻሻለ: 15:44 27.04.2026) የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ወባን ለማጥፋት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የድርጊት መርሃ ግብር እንዲዘጋጅ ጠየቀ
ወባን ከመቆጣጠር ባለፈ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ሽግግር ለፈጠራ እና ለኢንቨስትመንት ቅድሚያ የሚሰጡ ጠንካራ የጤና ሥርዓቶችን እንደሚጠይቅ፣ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ በፍሪታውን በተካሄደው ዝግጅት ላይ መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
የሴራሊዮን ዋና ሚኒስትር ዴቪድ ሞይነና ሴንጌ በበኩላቸው፣ "መንግሥቶቻችን ለሕዝባችን የገቡትን ቃል መፈጸም አለባቸው፤ በተለይም የሥርዓቶቻችን እውነተኛ ብቃት በሚፈተንባቸው የገጠር ማኅበረሰቦች ውስጥ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል" ብለዋል።
የክልሉ ባለሥልጣናት እና ባለሙያዎች በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ ቀጣናዊ ስትራቴጂዎችን ለማቀናጀት፤ ለሁለት ቀናት በሚቆየው 27ኛው የኢኮዋስ የጤና ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በሴራሊዮን ተገኝተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X