https://amh.sputniknews.africa/20260427/3857326.html
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑኤላ ዶስ ሳንቶሽ ሉቃስ ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T14:56+0300
2026-04-27T14:56+0300
2026-04-27T15:10+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3857378_0:185:2048:1337_1920x0_80_0_0_20f91477c875cbd86a2538dd66caf89e.jpg
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑኤላ ዶስ ሳንቶሽ ሉቃስ ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት፣ የሁለትዮሹን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተጨባጭ በሆኑ የትብብር መስኮች መንቀሳቀስ እንደሚገባ አንስተዋል።የሞዛምቢክ ሚኒስትር በበኩላቸው የሁለቱ አገራት ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም አገራቸው በኢትዮጵያ የልማት ተሞክሮዎች ዙሪያ ልምድ ለመቅሰም እና ለመለዋወጥ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል። ሚኒስትሯ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ ለለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አስነብቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3857378_10:0:2039:1522_1920x0_80_0_0_4bf592ae520073e28fffdd5af4858052.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
14:56 27.04.2026 (የተሻሻለ: 15:10 27.04.2026) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው – የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑኤላ ዶስ ሳንቶሽ ሉቃስ ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት፣ የሁለትዮሹን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተጨባጭ በሆኑ የትብብር መስኮች መንቀሳቀስ እንደሚገባ አንስተዋል።
የሞዛምቢክ ሚኒስትር በበኩላቸው የሁለቱ አገራት ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም አገራቸው በኢትዮጵያ የልማት ተሞክሮዎች ዙሪያ ልምድ ለመቅሰም እና ለመለዋወጥ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።
ሚኒስትሯ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ ለለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አስነብቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | በኢትዮጵያ