https://amh.sputniknews.africa/20260427/3856543.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ የሞዛምቢኩ መሪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በክብር አቀባበል እንደተደረገላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።"የፕሬዝደንቱ ጉብኝት... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T14:06+0300
2026-04-27T14:06+0300
2026-04-27T14:23+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3856595_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_ae5ac80d3b6b7ea4ffd14414afc81c7d.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ የሞዛምቢኩ መሪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በክብር አቀባበል እንደተደረገላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።"የፕሬዝደንቱ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የጋራ ልማትና የህዝብ ለህዝብ ትስስር ትርጉም ባለው መልኩ ሊለውጡ የሚችሉ ተጨባጭ ስራዎችን ቅድሚያ የሰጠ ነው።" ብሏል። ጽሕፈት ቤቱ እንዳለው፣ ኢትዮጵያ ለእውነተኛ አፍሪካዊ አጋርነት ያላትን የማይናወጥ ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3856595_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_331659b7f0b4e0f47782f14877772935.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ
14:06 27.04.2026 (የተሻሻለ: 14:23 27.04.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ተቀበሉ የሞዛምቢኩ መሪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በክብር አቀባበል እንደተደረገላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
"የፕሬዝደንቱ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የጋራ ልማትና የህዝብ ለህዝብ ትስስር ትርጉም ባለው መልኩ ሊለውጡ የሚችሉ ተጨባጭ ስራዎችን ቅድሚያ የሰጠ ነው።" ብሏል።
ጽሕፈት ቤቱ እንዳለው፣ ኢትዮጵያ ለእውነተኛ አፍሪካዊ አጋርነት ያላትን የማይናወጥ ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X