https://amh.sputniknews.africa/20260427/3855992.html
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘ
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘኢኮዋስ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ “እነዚህ አስጸያፊ ድርጊቶች በመላው የምዕራብ አፍሪካ ንዑስ ቀጣና ሰላምን፣ ደህንነት እና መረጋጋትን አደጋ ላይ መጣላቸውን... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T12:43+0300
2026-04-27T12:43+0300
2026-04-27T13:01+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3856043_1:0:1334:750_1920x0_80_0_0_8d32c66afb00d91d5cc6ca4abf98f828.jpg
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘኢኮዋስ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ “እነዚህ አስጸያፊ ድርጊቶች በመላው የምዕራብ አፍሪካ ንዑስ ቀጣና ሰላምን፣ ደህንነት እና መረጋጋትን አደጋ ላይ መጣላቸውን የቀጠሉትን አጥፊዎች አረመኔያዊ ባህሪ በድጋሚ ያሳያሉ” ብሏል።እንደ መግለጫው ከሆነ የሚከተሉት አካላት የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል፦ ሁሉም ሀገራት፣የደህንነት ኃይሎ፣ ቀጣናዊ ተቋማት እና የምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች። የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኤኮዋስ) ለማሊ ባለሥልጣናት ያለውን ሙሉ አብሮነት የገለጸ ሲሆን፣ “ለተጎጂ ቤተሰቦችም መፅናናትን” ተመኝቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3856043_174:0:1174:750_1920x0_80_0_0_bf67a8b49e02ecad14a5f26cebb81fc5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘ
12:43 27.04.2026 (የተሻሻለ: 13:01 27.04.2026) የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዘኢኮዋስ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ “እነዚህ አስጸያፊ ድርጊቶች በመላው የምዕራብ አፍሪካ ንዑስ ቀጣና ሰላምን፣ ደህንነት እና መረጋጋትን አደጋ ላይ መጣላቸውን የቀጠሉትን አጥፊዎች አረመኔያዊ ባህሪ በድጋሚ ያሳያሉ” ብሏል።
እንደ መግለጫው ከሆነ የሚከተሉት አካላት የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል፦ ሁሉም ሀገራት፣
የደህንነት ኃይሎ፣
ቀጣናዊ ተቋማት እና
የምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች።
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኤኮዋስ) ለማሊ ባለሥልጣናት ያለውን ሙሉ አብሮነት የገለጸ ሲሆን፣ “ለተጎጂ ቤተሰቦችም መፅናናትን” ተመኝቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X