ባለፉት ዘጠኝ ወራት 433 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የኢንዱስትሪ ምርቶች ለውጭ ገበያ ቀርበዋል - ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 433 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የኢንዱስትሪ ምርቶች ለውጭ ገበያ ቀርበዋል - ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በሰጡት ማብራሪያ፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4.85 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን ማምረት ተችሏል ብለዋል።

ቀደም ሲል ከ4.8% ያልበለጠ የነበረው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት በአሁኑ ወቅት ወደ 13 % መድረሱንም ሚኒስትሩ አንስተዋል፡፡

በገጠር ኢንደስትራላይዜሽን ንቅናቄ 754 ኢንደስትሪዎች ወደ ምረት እንደገቡ የመንግሥት ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0