#viral | እጅን በአፍ የሚያስጭነው ትዕይንት፦ የፓኪስታን ባህር ኃይል ለልዩ ኃይል ቡድኑ ያልተለመደ የውሃ ውስጥ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት አካሄደ

ሰብስክራይብ

#viral | እጅን በአፍ የሚያስጭነው ትዕይንት፦ የፓኪስታን ባህር ኃይል ለልዩ ኃይል ቡድኑ ያልተለመደ የውሃ ውስጥ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት አካሄደ

​በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ፈታኝ ሥልጠናዎች አንዱ የሆነውን የመጨረሻ የምርጫ እና የስልጠና ሂደት ላጠናቀቁ የባህር ኃይል ልዩ አገልግሎት ቡድን ተዋጊዎች፣ ሙሉ በሙሉ የውሃ ውስጥ የሽልማት (ማዕረግ የማልበስ) ሥነ-ሥርዓት ተከናውኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0