የማሊ ጦር ለትናትናው የሽብር ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ ዛተ

የማሊ ጦር ለትናትናው የሽብር ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ ዛተ
የማሊ ጦር ለትናትናው የሽብር ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ ዛተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.04.2026
ሰብስክራይብ
የማሊ ጦር ለትናትናው የሽብር ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ ዛተ

​ የማሊ ጦር ባወጣው መግለጫ የቅዳሜው ጥቃት "የመልስ ምት ይኖረዋል" ብሏል።

​የጦር ኃይሉ ጠቅላይ መምሪያ እንዳስታወቀው፣ ወታደሮቹ በኪዳል፣ በካቲ እና በሌሎች አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የሽብር የጦር ቡድኖችን እያደኑ ይገኛሉ።

የሚከተሉት ​ልዩ ልዩ እርምጃዎች ተግባራዊ ተደርገዋል፦

የማስጠንቀቂያ ደረጃዎች እንዲጨመሩ ተደርጓል፡፡

የሰዓት እላፊ ገደቦች ተጥለዋል፡፡

የደህንነት ጥበቃ ሥራዎች ተጠናክረዋል፡፡

የፍተሻ ጣቢያዎች እንዲበራከቱ ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0