ምዕራባውያን ሀገራት የአፍሪካን ቅርሶች ለመመለስ ለምን አሻፈረኝ ይላሉ? የናይጄሪያዋ ባለሥልጣን መልስ አላቸው

ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን ሀገራት የአፍሪካን ቅርሶች ለመመለስ ለምን አሻፈረኝ ይላሉ? የናይጄሪያዋ ባለሥልጣን መልስ አላቸው


"እነሱ [ምዕራባውያን ሀገራት] ቅርሶቹን የሚመልሱበት ትክክለኛ ጊዜ አሁን ነው። የራሳችን የሆኑትን ነገሮች እኛ ባለቤት የምንሆንበት ጊዜ ደርሷል።" ሲሉ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቤተ-መዘክሮችን እና ቅርሶች ኮሚሽን የአስተዳደር ኃላፊ ዋሳ ገርትሩድ ሞቡኑብሃታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡


እንደ ሞቡኑብሃታ ገለጻ፣ ለምዕራባውያን እምቢተኝነት ምክንያቶቹ የሚከተሉት ናቸው፦

ቁሳዊ ጥቅሞች፦ እንደ ብሪቲሽ ሙዚየም ያሉ ተቋማት ቅርሶቹን በመጠቀም ከቱሪዝም እና ከምርምር "ከፍተኛ ገቢ ያመነጫሉ" እና

ፖለቲካዊ ዋጋ፦ ፖለቲከኞች በሀገር ውስጥ ሊነሳ የሚችለውን "ተቃውሞ" እና "ታሪክን አሳልፎ መስጠት" በሚል የሚቀርብባቸውን ጥያቄ ይፈራሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0