አትሌት ትዕግስት አሰፋ የራሷን ክብረ ወሰን በማሻሻል የለንደን ማራቶንን ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ አሸነፈች
18:06 26.04.2026 (የተሻሻለ: 18:20 26.04.2026)

ሰብስክራይብ
አትሌት ትዕግስት አሰፋ የራሷን ክብረ ወሰን በማሻሻል የለንደን ማራቶንን ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ አሸነፈች
አትሌቷ ውድድሩን በ2:15:41 በመጨረስ በራሷ የተያዘዉን ክብረ ወሰን በዘጠኝ ሰከንዶች በድጋሚ አሻሽላለች።
ኬንያዊቷ ሄለን ኦቢሪ በ2:15:53 2ኛ ደረጃን በመያዝ ስታጠናቅቅ፣ ሌላኛዋ ኬኒያዊት ጆይሲሊን ጄፕኮስጌ በተመሳሳይ 2:15:53 በሆነ ሰዓት ተከታትላ ገብታለች
በወንዶች ኬኒያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች የገባ የመጀመሪያው ሰው በመሆን፣ 1:59:30 በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።
ኢትዮጵያዊ ዮሚፍ ቀጀልቻ በመጀመሪያ የማራቶን ተሳትፎው፣ አስደናቂ በሆነ 1:59:41 ሰዓት ከ2 ሰዓት በታች በመግባት የኢትዮጵያዊ ክብረ ወሰን ሰብሯል፡፡
እንዲሁም ጃኮብ ኪፕሊሞ 2:00:28 በሆነ ሰዓት በመግባት የቀደመውን የዓለም ክብረ ወሰን አሻሽሏል፡፡
የወንዶች ውጤት ሁለት ሰዎች ከ2 ሰዓት በታች የገቡ ሲሆን ሦስት ሰዎች የዓለም ክብረ ወሰን መስበራቸውን የዓለም አትሌቲክስ ፌድሬሽን አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X