https://amh.sputniknews.africa/20260426/3850657.html
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ በቅፅል ስሙ 'ፕሬዝዳንት ጃንጉን' ተብሎ የሚጠራው ሮቤርቶ ዚንሊ ያገለገሉ የአሉሚኒየም ጣሳዎችን፣ ባትሪዎችን፣ የጠርሙስ ክዳኖችን፣ ቧንቧዎችን፣... 26.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-26T17:58+0300
2026-04-26T17:58+0300
2026-04-26T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3850504_0:282:464:543_1920x0_80_0_0_0ab817b36808f0fd1f787f2d88108702.jpg
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ በቅፅል ስሙ 'ፕሬዝዳንት ጃንጉን' ተብሎ የሚጠራው ሮቤርቶ ዚንሊ ያገለገሉ የአሉሚኒየም ጣሳዎችን፣ ባትሪዎችን፣ የጠርሙስ ክዳኖችን፣ ቧንቧዎችን፣ ብረታ ብረቶችን እና ቱቦዎችን በመጠቀም ሥነ-ምህዳርን የማይጎዱ ፋሽኖችን የሚያስተዋውቅ ቤኒናዊ ዘመናይ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ነው። ስለነዚህ ልዩ እና ተፈጥሮን የማይጎዱ ዲዛይኖች የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
2026-04-26T17:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3850504_0:238:464:586_1920x0_80_0_0_ea2becda9afff6909d759f64796d4daf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
17:58 26.04.2026 (የተሻሻለ: 18:04 26.04.2026) ቤኒናዊ ዲዛይነር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን ወደ ከፍተኛ የጥበብ አልባሳት በመለወጥ ዝነኛ ሆነ
በቅፅል ስሙ 'ፕሬዝዳንት ጃንጉን' ተብሎ የሚጠራው ሮቤርቶ ዚንሊ ያገለገሉ የአሉሚኒየም ጣሳዎችን፣ ባትሪዎችን፣ የጠርሙስ ክዳኖችን፣ ቧንቧዎችን፣ ብረታ ብረቶችን እና ቱቦዎችን በመጠቀም ሥነ-ምህዳርን የማይጎዱ ፋሽኖችን የሚያስተዋውቅ ቤኒናዊ ዘመናይ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ነው።
ስለነዚህ ልዩ እና ተፈጥሮን የማይጎዱ ዲዛይኖች የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X