https://amh.sputniknews.africa/20260426/3849973.html
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣንየናይጄሪያ ብሔራዊ ቤተ-መዛክርት እና ቅርሶች ኮሚሽን የአስተዳደር ኃላፊ ዋሳ ገርትሩድ ሞቡኑብሃታ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣... 26.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-26T17:00+0300
2026-04-26T17:00+0300
2026-04-26T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3849820_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_f05acd682bc2d63696dd57eb238f53f9.jpg
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣንየናይጄሪያ ብሔራዊ ቤተ-መዛክርት እና ቅርሶች ኮሚሽን የአስተዳደር ኃላፊ ዋሳ ገርትሩድ ሞቡኑብሃታ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ "አጠቃላይ የዓለም አቀፍ የባህል ንብረት ጥበቃ ሥርዓት፣ የቅርሶች ምንጭ የሆኑ ሀገራት የደረሰባቸውን የታሪክ ዘረፋ ከመመለስ ይልቅ ቅርሶቹ የሚሸጡባቸውን የገበያ ሀገራትን ስለሚጠብቅ ፈተናውን መወጣት ተስኖታል።"አክለውም፣"እኛ የቅርሶቹ ምንጭ የሆንን ሀገር ነን፣ የታሪካችን፣ የትውፊታችን እና የአኗኗር ዘይቤያችን ባለቤቶች እኛ ነን፤ በእነዚህም ሀብታም የሆንነው እኛው ነን" ብለዋል። ቅርሶቹን በመመለስ ረገድ ያሉትን ሕጋዊ መሰናክሎች በዝርዝር ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
2026-04-26T17:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3849820_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_b3ce0f36128feb584202f9dcac157a9e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
17:00 26.04.2026 (የተሻሻለ: 17:04 26.04.2026) 'በቤኒን የነሐስ ቅርሶች ዙሪያ ያሉ ክርክሮች ጥልቅ የሆነውን የሥርዓት መዛባት ያንፀባርቃሉ' - የናይጄሪያ ባለስልጣን
የናይጄሪያ ብሔራዊ ቤተ-መዛክርት እና ቅርሶች ኮሚሽን የአስተዳደር ኃላፊ ዋሳ ገርትሩድ ሞቡኑብሃታ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ "አጠቃላይ የዓለም አቀፍ የባህል ንብረት ጥበቃ ሥርዓት፣ የቅርሶች ምንጭ የሆኑ ሀገራት የደረሰባቸውን የታሪክ ዘረፋ ከመመለስ ይልቅ ቅርሶቹ የሚሸጡባቸውን የገበያ ሀገራትን ስለሚጠብቅ ፈተናውን መወጣት ተስኖታል።"
አክለውም፣"እኛ የቅርሶቹ ምንጭ የሆንን ሀገር ነን፣ የታሪካችን፣ የትውፊታችን እና የአኗኗር ዘይቤያችን ባለቤቶች እኛ ነን፤ በእነዚህም ሀብታም የሆንነው እኛው ነን" ብለዋል።
ቅርሶቹን በመመለስ ረገድ ያሉትን ሕጋዊ መሰናክሎች በዝርዝር ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X