ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ መለሰ በሞስኮ ግማሽ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች
16:22 26.04.2026 (የተሻሻለ: 16:35 26.04.2026)

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ መለሰ በሞስኮ ግማሽ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች
አትሌቷ የገባችበት 1:09:03 ሠዓት የሞስኮ ግማራሽ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን ሆኖ መመዝገብ ችሏል፡፡
በሴቶች የ2026ን ውድድር በበላይነት የጨረሱት አፍሪካውያን
ፅጌ መለሰ አለሙ 1:09:03 (1ኛ፣ ክብረ ወሰን)
ሉሲ ንቴንያ ንዳምቡኪ 1:11:22 (2ኛ)
ዴዚ ጄሙታይ ሩቶ 1:12:03 (3ኛ)
በወንዶች ምድብ ኬንያዊው አትሌት ኦውን ኮሪር የ21.1 ኪ.ሜ ርቀቱን በ59 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በማጠናቀቅ ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያዊዉ ተሬሳ ኒያኮላ ተይዞ የነበረውን የቦታውን ክብረ ወሰን አሻሽሏል።
በወንዶች የ2026ን ውድድር በበላይነት የጨረሱት አፍሪካውያን
ኦውን ኮሪር — 0:59:35 (1ኛ፣ ክብረ ወሰን)
ጆፍሪ ኪፕኬምቦይ — 1:01:48 (2ኛ)
ተሬሳ ኒያኮላ በ1:02:15 (4ኛ)
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X