https://amh.sputniknews.africa/20260426/3848730.html
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የንቅናቄውን ስኬት ለማክበር የተዘጋጀ የ10 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ አለበል መላኩ፣... 26.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-26T15:05+0300
2026-04-26T15:05+0300
2026-04-26T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3848577_14:0:1294:720_1920x0_80_0_0_a0f57e85911c17e6dfd3c0aedc66b284.jpg
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የንቅናቄውን ስኬት ለማክበር የተዘጋጀ የ10 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ አለበል መላኩ፣ "የሀገር ውስጥ አምራቾችን በስፖርት ትጥቅ ምርት ላይ በማሳተፍ አትሌቶቻችንን ማልበስ ብቻ ሳይሆን፣ ኢኮኖሚያችንን እየገነባን ነው፡፡" ሲሉ በውድድሩ የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ መናገራቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግባለች፡፡ "ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ኢትዮጵያ ታምርት" በሚል መሪ ሐሳብ ተዘጋጀው አራተኛው የጎዳና ላይ ሩጫ ዋና ዓላማ ከውጭ የሚገቡ የስፖርት ትጥቆችን በሀገር ውስጥ እንዲተኩ ማበረታታት መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
2026-04-26T15:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3848577_174:0:1134:720_1920x0_80_0_0_c7a03be7f61174e38c128808a6cfb60a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
15:05 26.04.2026 (የተሻሻለ: 15:14 26.04.2026) "ለኢትዮጵያ ታምርት ብራንድ ቅድሚያ ከሰጠን ወዲህ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ ተጨባጭ መሻሻሎች እየታዩ ነው" የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
የንቅናቄውን ስኬት ለማክበር የተዘጋጀ የ10 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡
አለበል መላኩ፣ "የሀገር ውስጥ አምራቾችን በስፖርት ትጥቅ ምርት ላይ በማሳተፍ አትሌቶቻችንን ማልበስ ብቻ ሳይሆን፣ ኢኮኖሚያችንን እየገነባን ነው፡፡" ሲሉ በውድድሩ የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ መናገራቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግባለች፡፡
"ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ኢትዮጵያ ታምርት" በሚል መሪ ሐሳብ ተዘጋጀው አራተኛው የጎዳና ላይ ሩጫ ዋና ዓላማ ከውጭ የሚገቡ የስፖርት ትጥቆችን በሀገር ውስጥ እንዲተኩ ማበረታታት መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X