ኢትዮጵያ በጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከግብርናው ዘርፍ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ አግኝታለች - ግብርና ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከግብርናው ዘርፍ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ አግኝታለች - ግብርና ሚኒስቴር

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ሺህ በላይ ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎችን ወደ አርሶአደሩ ማሰራጨት እንደተቻለም ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ በዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ግምገማ ላይ ተናግረዋል።

በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ ገበያ ተኮር ምርቶችን በጥራትና በብዛት በማምረት ረገድም አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል ሲል ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

እንደ ግብርና ሚኒስቴር መረጃ ከሆነ፣ የመስኖ ስንዴን በስፋት ማምረት፣ በሌማት ትሩፋት ተነሳሽነት በተለይም በእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ እንዲሁም በተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ የተሠሩ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገምግሟል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ቪዲዮ የስንዴ ምርት አሰባሰብን ያሳያል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0