https://amh.sputniknews.africa/20260426/3847973.html
ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች
ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች
Sputnik አፍሪካ
ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች ሲሸልስ ከቡሩንዲ እና ቡርኪና ፋሶ በመቀጠል ከሩሲያው 'ሮስትሩድ' ጋር ግንኙነት መመሥረቷን ተቋሙ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።በሥራ ቁጥጥር እና የሥራ ዕድል ፈጠራን በማሳደግ... 26.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-26T12:53+0300
2026-04-26T12:53+0300
2026-04-26T13:01+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3848026_0:35:668:411_1920x0_80_0_0_b638e4f18f98463f9ad475a730b36e4c.jpg
ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች ሲሸልስ ከቡሩንዲ እና ቡርኪና ፋሶ በመቀጠል ከሩሲያው 'ሮስትሩድ' ጋር ግንኙነት መመሥረቷን ተቋሙ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።በሥራ ቁጥጥር እና የሥራ ዕድል ፈጠራን በማሳደግ ዙሪያ የሚያተኩር የመግባቢያ ስምምነት በሮስትሩድ ዳይሬክተር ሚካሂል ኢቫንኮቭ እና በሲሸልስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባሪ ፋውሬ ተፈርሟል። ባሪ ፋውሬ የሮስትሩድን ውጤታማ የሆነ የቅድመ-ቁጥጥር ሞዴል እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀምን አድንቀዋል ሲል መግለጫው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3848026_37:0:632:446_1920x0_80_0_0_d2206beb556224bbca6c458939114468.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች
12:53 26.04.2026 (የተሻሻለ: 13:01 26.04.2026) ሲሸልስ የሩሲያ ፌዴራል የሥራ አገልግሎት ሦስተኛዋ አፍሪካዊት አጋር ሆነች ሲሸልስ ከቡሩንዲ እና ቡርኪና ፋሶ በመቀጠል ከሩሲያው 'ሮስትሩድ' ጋር ግንኙነት መመሥረቷን ተቋሙ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
በሥራ ቁጥጥር እና የሥራ ዕድል ፈጠራን በማሳደግ ዙሪያ የሚያተኩር የመግባቢያ ስምምነት በሮስትሩድ ዳይሬክተር ሚካሂል ኢቫንኮቭ እና በሲሸልስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባሪ ፋውሬ ተፈርሟል።
ባሪ ፋውሬ የሮስትሩድን ውጤታማ የሆነ የቅድመ-ቁጥጥር ሞዴል እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀምን አድንቀዋል ሲል መግለጫው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X