https://amh.sputniknews.africa/20260426/3846846.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱከ4600 በላይ የሥራ ዕድል የፈጠሩት ፋብሪካዎች፦ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን እና ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች... 26.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-26T11:43+0300
2026-04-26T11:43+0300
2026-04-26T12:30+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3847754_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e09fcd4d0145eb05f02257f3445b9fa1.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱከ4600 በላይ የሥራ ዕድል የፈጠሩት ፋብሪካዎች፦ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን እና ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።መሠረተ ልማቶቹ በዓመት፦ 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል 900 ቶን ኦክስጅን 40,000 ቶን ናይትሮጅን እና 7 ቶን ሃይድሮጅን እንደሚያመርቱ ተገልጿል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
2026-04-26T11:43+0300
true
PT3M17S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1a/3847754_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_55818b6f13a18538f582d9932de18203.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱ
11:43 26.04.2026 (የተሻሻለ: 12:30 26.04.2026)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱከ4600 በላይ የሥራ ዕድል የፈጠሩት ፋብሪካዎች፦ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን እና ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
መሠረተ ልማቶቹ በዓመት፦ 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል
900 ቶን ኦክስጅን
40,000 ቶን ናይትሮጅን እና
7 ቶን ሃይድሮጅን እንደሚያመርቱ ተገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X