ሲሸልስ ‘የሁሉም ወዳጅ እንጂ የማንም ጠላት አይደለችም’ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሲሸልስ ‘የሁሉም ወዳጅ እንጂ የማንም ጠላት አይደለችም’ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የሲሸልስ የውጭ እና ዳያስፖራ ጉዳይ ሚኒስትር ባሪ ፎሬ፤ "በሲሸልስ ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ምህዳር በከፍተኛ ሁኔታ እናሻሽላለን" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

ሀገሪቱ ስላሏት የኢንቨስትመንት አማራጮች ሚኒስትሩ ተጨማሪ ምን እንዳሉ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0