የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶችን አወገዙ

የአፍሪካ ኅብረት
የአፍሪካ ኅብረት  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.04.2026
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶችን አወገዙ


ማህሙድ አሊ ዩሱፍ "ከማሊ ሕዝብ፣ መከላከያ እና ደህንነት ኃይሎች እና ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር አብሮነታቸውን ገልጸዋል" ሲል ኮሚሽኑ አስታውቋል።


ከቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ እስላማዊ አክራሪዎች እና ተገንጣዮች ከማሊ ዋና ከተማ እስከ ሰሜናዊው የሀገሪቱ ክልሎች ድረስ የተቀናጀ ጥቃት ፈጽመዋል።

ሆኖም ሁኔታው በቁጥጥር ስር መዋሉን የማሊ ጦር ኢታማዦር ሹም አስታውቀዋል።

በርካታ አሸባሪዎች እንደተገደሉ እና መሳሪያዎች እንደወደሙ እንዲሁም የማጽዳት ሥራው ቀጥሏል ሲል የማሊ ጦር ሠራዊት ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0