ደቡብ አፍሪካ ከጋና የቀረበባትን አቤቱታ ተከትሎ በውጭ ሀገር ዜጎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመግታት ጥብቅ ቁጥጥር እንደምታደርግ አስታወቀች

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ ከጋና የቀረበባትን አቤቱታ ተከትሎ በውጭ ሀገር ዜጎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመግታት ጥብቅ ቁጥጥር እንደምታደርግ አስታወቀች

የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፤ በኳዙሉ-ናታል ግዛት አንድ ጋናዊ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያሳይ ከተጠየቀ በኋላ ሄዶ ሀገሩን "እንዲያበጅ" የተገሰጸበትን ድርጊት አስመልክቶ የደቡብ አፍሪካን አምባሳደር ሐሙስ ዕለት ጠርተው አነጋግረዋል።

አምባሳደሩ "ሁኔታው ተባብሶ እንዳይቀጥል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ" ማሳሰባቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

"በስደተኛ ማኅበረሰቦች ላይ የሚፈጸም የሕግ መተላለፍ፣ ማስፈራራት እና ጥቃት በሕገ-መንግሥታዊ ዲሞክራሲያችን ውስጥ ቦታ የለውም" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ በመንግሥት ስብሰባ ላይ በጉዳዩ ዙሪያ ተናግረዋል።

ጋና ጥቃቱን የሚያሳዩ ምሥሎች መውጣታቸውን ተከትሎ ስጋቷን በገለጸች ማግስት፤ በጋናውያን እና በሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ጥላቻ አዘል ጥቃት የሚፈጽሙትን በቁጥጥር ስር እንደሚያውሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0