ሲሸልስ ከሩሲያ ጋር ‘በተለያዩ መስኮች ግንኙነቷን የምታሳድግበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው’ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሲሸልስ ከሩሲያ ጋር ‘በተለያዩ መስኮች ግንኙነቷን የምታሳድግበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው’ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በሞስኮ የሚከፈተው አዲሱ የሲሸልስ ሪፐብሊክ ኤምባሲ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ "ላቀ ደረጃ" ለማሸጋገር "ወሳኝ ሚና ይጫወታል" ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ እና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ባሪ ፎሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0