https://amh.sputniknews.africa/20260425/3841791.html
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ይፋ ያደረጉት ነው። ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ከ2010 ዓ.ም በፊት 4... 25.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-25T16:31+0300
2026-04-25T16:31+0300
2026-04-25T17:47+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3841791.jpg?1777128469
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ይፋ ያደረጉት ነው። ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ከ2010 ዓ.ም በፊት 4 ሺህ የነበረው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ወደ 34 ሺህ ማደጉንም ተናግረዋል። በያዝነው ዓመት ምንም ዓይነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት በሌለባቸው 626 ወረዳዎች ውስጥ 1 ሺህ 452 አዳዲስ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት ወደ ሥራ መገባቱንም ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ
16:31 25.04.2026 (የተሻሻለ: 17:47 25.04.2026) የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁጥር 8 ሚሊዮን ደረሰ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ይፋ ያደረጉት ነው።
ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ከ2010 ዓ.ም በፊት 4 ሺህ የነበረው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ወደ 34 ሺህ ማደጉንም ተናግረዋል።
በያዝነው ዓመት ምንም ዓይነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት በሌለባቸው 626 ወረዳዎች ውስጥ 1 ሺህ 452 አዳዲስ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት ወደ ሥራ መገባቱንም ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X