https://amh.sputniknews.africa/20260425/3840582.html
የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት መክብብ ታደሰ 'ተረት እና ህልሞች' በሚል ጭብጥ ሙሉ በሙሉ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት በመታገዝ የተሠሩ የፎቶግራፍና የምሥል ሥራዎችን ለእይታ እንዳቀረበ የስፑትኒክ... 25.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-25T15:12+0300
2026-04-25T15:12+0300
2026-04-25T16:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3841128_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_610a7f0ae51b931eacae80dd0092c58d.png
የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት መክብብ ታደሰ 'ተረት እና ህልሞች' በሚል ጭብጥ ሙሉ በሙሉ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት በመታገዝ የተሠሩ የፎቶግራፍና የምሥል ሥራዎችን ለእይታ እንዳቀረበ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል። አርቲስቱ ከተለመደው የካሜራ ፎቶግራፍ ጥበብ ወጥቶ ምሥሎችን በቴክኖሎጂ ውጤቶች በማመንጨት፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የጥበብ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተበት ነው ተብሏል። ዐውደ ርዕዩ ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ለሕዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3841128_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3b218b258fd0d69a0b18541ae88e6005.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
15:12 25.04.2026 (የተሻሻለ: 16:29 25.04.2026) የመጀመሪያው የኤ.አይ ፎቶ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት መክብብ ታደሰ 'ተረት እና ህልሞች' በሚል ጭብጥ ሙሉ በሙሉ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት በመታገዝ የተሠሩ የፎቶግራፍና የምሥል ሥራዎችን ለእይታ እንዳቀረበ
የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።
አርቲስቱ ከተለመደው የካሜራ ፎቶግራፍ ጥበብ ወጥቶ ምሥሎችን በቴክኖሎጂ ውጤቶች በማመንጨት፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የጥበብ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተበት ነው ተብሏል።
ዐውደ ርዕዩ ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ለሕዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X