https://amh.sputniknews.africa/20260425/3839279.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄደው የ2026 የፓክስ ሪደርሺፕ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እውቅናውን ተረክቧል።አየር መንገዱ ያሸነፈባቸው ዘርፎች፦... 25.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-25T11:57+0300
2026-04-25T11:57+0300
2026-04-25T12:20+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3839556_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_d51c770a3e2c3d7a852455affbc7624c.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄደው የ2026 የፓክስ ሪደርሺፕ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እውቅናውን ተረክቧል።አየር መንገዱ ያሸነፈባቸው ዘርፎች፦ ምርጥ የምግብ አገልግሎት (በአፍሪካ)፣ ምርጥ አጠቃላይ የመንገደኞች ተሞክሮ (በአፍሪካ)፣ ለሕፃናት የሚቀርብ ምርጥ የአገልግሎት ቁሳቁስ።የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፤ “ሽልማቱ አየር መንገዱ ለላቀ አገልግሎትና ለኢትዮጵያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ጥበብ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3839556_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_1024711dfda5c4b2bc5887ad909698d6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ
11:57 25.04.2026 (የተሻሻለ: 12:20 25.04.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄደው የ2026 የፓክስ ሪደርሺፕ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እውቅናውን ተረክቧል።
አየር መንገዱ ያሸነፈባቸው ዘርፎች፦
ምርጥ የምግብ አገልግሎት (በአፍሪካ)፣
ምርጥ አጠቃላይ የመንገደኞች ተሞክሮ (በአፍሪካ)፣
ለሕፃናት የሚቀርብ ምርጥ የአገልግሎት ቁሳቁስ።
የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፤ “ሽልማቱ አየር መንገዱ ለላቀ አገልግሎትና ለኢትዮጵያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ጥበብ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X