https://amh.sputniknews.africa/20260425/3839233.html
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት
Sputnik አፍሪካ
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት ይህ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ "ሌሎች ተሽከርካሪዎች መድረስ የማይችሉባቸው ቦታዎች ድረስ መድረስ ይችላል" ሲሉ ዜሬት... 25.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-25T11:17+0300
2026-04-25T11:17+0300
2026-04-25T12:23+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3839080_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_eeee8972397e4a5a345ee9e82f4a060e.jpg
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት ይህ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ "ሌሎች ተሽከርካሪዎች መድረስ የማይችሉባቸው ቦታዎች ድረስ መድረስ ይችላል" ሲሉ ዜሬት ኢንዶሎ ጊስሌን በብራዛቪል እየተካሄደ ከሚገኘው ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ የተላላፊ በሽታዎች መከላከል ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።አክለውም "ይህ ላቦራቶሪ በየትኛውም የወረርሽኝ መነሻ ወይም ማዕከል ላይ ተገኝቶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው" ብለዋል።ላቦራቶሪው በፒ3 የመከላከያ አቅሙ ተገቢውን የባዮ-ደህንነት መስፈርት በመጠቀም በጣም አስጊ የኢንፌክሽን አይነቶችን በተሻለ ሁኔታ ለመመርመር ያስችላል። በላቦራቶሪው ውስጥ የሚሠሩ የኮንጎ ባለሙያዎች በሩሲያ ስፔሻሊስቶች ሥልጠና እንደተሰጣቸው ጊስሌን ተናግረዋል። ኮንፈረንሱ በሩሲያ የጤና ጥበቃ አገልግሎት "ሮስፖትሬብናድዞር" አዘጋጅነት በብራዛቪል ሲካሄድ ቆይቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት
Sputnik አፍሪካ
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት
2026-04-25T11:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3839080_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f1f72994e14098e6d5f1d340484eb99c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት
11:17 25.04.2026 (የተሻሻለ: 12:23 25.04.2026) ለኮንጎ የተበረከተው የሩሲያ ላቦራቶሪ የበሽታዎች መነሻ (ማዕከል) ድረስ ሄዶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው - የኮንጎ ባዮሎጂስት ይህ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ "ሌሎች ተሽከርካሪዎች መድረስ የማይችሉባቸው ቦታዎች ድረስ መድረስ ይችላል" ሲሉ ዜሬት ኢንዶሎ ጊስሌን በብራዛቪል እየተካሄደ ከሚገኘው ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ የተላላፊ በሽታዎች መከላከል ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
አክለውም "ይህ ላቦራቶሪ በየትኛውም የወረርሽኝ መነሻ ወይም ማዕከል ላይ ተገኝቶ እንዲሠራ ተደርጎ የተነደፈ ነው" ብለዋል።
ላቦራቶሪው በፒ3 የመከላከያ አቅሙ ተገቢውን የባዮ-ደህንነት መስፈርት በመጠቀም በጣም አስጊ የኢንፌክሽን አይነቶችን በተሻለ ሁኔታ ለመመርመር ያስችላል።
በላቦራቶሪው ውስጥ የሚሠሩ የኮንጎ ባለሙያዎች በሩሲያ ስፔሻሊስቶች ሥልጠና እንደተሰጣቸው ጊስሌን ተናግረዋል።
ኮንፈረንሱ በሩሲያ የጤና ጥበቃ አገልግሎት "ሮስፖትሬብናድዞር" አዘጋጅነት በብራዛቪል ሲካሄድ ቆይቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X