https://amh.sputniknews.africa/20260425/3838966.html
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያበብራዛቪል እየተካሄደ ከሚገኘው ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የተላላፊ በሽታዎች ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የብሩንዲ ብሔራዊ የሕዝብ ጤና... 25.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-25T10:45+0300
2026-04-25T10:45+0300
2026-04-25T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3838813_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5ab65acb3993b94ab362116c4637da65.jpg
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያበብራዛቪል እየተካሄደ ከሚገኘው ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የተላላፊ በሽታዎች ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የብሩንዲ ብሔራዊ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጆሴፍ ኒያንዲዊ፤ "አንዳንድ ጊዜ የጤና ችግሮች በሚከሰቱበት ወቅት ትክክለኛ ምርመራ ለማድረግ በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን መድረስ ፈታኝ ይሆናል፤ ለዚህም ነው እነዚህ ተንቀሳቃሽ ሥርዓቶች አስፈላጊ የሆኑት" ሲሉ ተናግረዋል። የሩሲያ ባለሙያዎች ከአፍሪካውያን አጋሮቻቸው ጋር ለመሥራት ያላቸው ዝግጁነት የዚህ ዝግጅት አንዱ "አዎንታዊ ጎን" መሆኑን ጠቁመዋል። ኒያንዲዊ የኮንፈረንሱን አደረጃጀት በማድነቅ፤ የሚቀጥለው ስብሰባ በሀገራቸው ብሩንዲ እንዲካሄድ ጥያቄ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
2026-04-25T10:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/19/3838813_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c96bea105ee0642fa358dbc7a54eb68a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
10:45 25.04.2026 (የተሻሻለ: 10:54 25.04.2026) የሩሲያ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች ‘በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን ለመድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ’ - የብሩንዲ ባለሙያ
በብራዛቪል እየተካሄደ ከሚገኘው ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የተላላፊ በሽታዎች ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የብሩንዲ ብሔራዊ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጆሴፍ ኒያንዲዊ፤ "አንዳንድ ጊዜ የጤና ችግሮች በሚከሰቱበት ወቅት ትክክለኛ ምርመራ ለማድረግ በጣም ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን መድረስ ፈታኝ ይሆናል፤ ለዚህም ነው እነዚህ ተንቀሳቃሽ ሥርዓቶች አስፈላጊ የሆኑት" ሲሉ ተናግረዋል።
የሩሲያ ባለሙያዎች ከአፍሪካውያን አጋሮቻቸው ጋር ለመሥራት ያላቸው ዝግጁነት የዚህ ዝግጅት አንዱ "አዎንታዊ ጎን" መሆኑን ጠቁመዋል።
ኒያንዲዊ የኮንፈረንሱን አደረጃጀት በማድነቅ፤ የሚቀጥለው ስብሰባ በሀገራቸው ብሩንዲ እንዲካሄድ ጥያቄ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X