https://amh.sputniknews.africa/20260424/4990053.html
ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል፦ ከባለአንድ ወገን ተፅዕኖ ወደ ብሪክስ ቤተሰብ
ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል፦ ከባለአንድ ወገን ተፅዕኖ ወደ ብሪክስ ቤተሰብ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተች ነው። በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ ሁለት ሀገራዊ ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አብዮት፦ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደረጋትን... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T16:44+0300
2026-04-24T16:44+0300
2026-08-21T16:45+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4989894_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_33b26c19eea01c6e49179b5229250bcb.png
ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል፤ ከባለአንድ ወገን ተፅዕኖ ወደ ብሪክስ ቤተሰብ
Sputnik አፍሪካ
"ከባድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቴክኖሎጂን ከመሞከር ወጥተን ወደ ሥርዓታዊ ኢኮኖሚ መሸጋገራችንን ያሳያሉ። በአገራችን ከ60% እስከ 70% የሚሆነውን የምርትና አገልግሎት እንቅስቃሴ የሚይዙት እነዚህ በመሆናቸው፣ ሽግግሩን ስኬታማ ለማድረግ የትራንስፖርት፣ የኢነርጂ እና የኢንዱስትሪ ፖሊሲዎቻችንን ማጣጣም አለብን።" ሲሉ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኤክስፐርት በረከት ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተች ነው። በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን ሁለት ሀገራዊ ፋይዳቸው የላቁ ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አብዮት፦ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደረጋትን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ንቅናቄ በተለይም ወደ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች (Heavy EVs) የምታደርገውን ሽግግር ከዘርፉ ኤክስፐርት አቶ በረከት ተስፋዬ ጋር እንቃኛለን።
የብሪክስ (BRICS) አባልነት እና ጥቅሞቹ፦ የኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆን የሚያስገኛቸው የፋይናንስ ዕድሎች፣ የገበያ ትስስር እና የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ የሚረዳው የገንዘብ ልውውጥ ወይም 'ከረንሲ ስዋፕ ስልት በምን መልኩ ይተገበራል? በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተች ነው። በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ ሁለት ሀገራዊ ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አብዮት፦ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደረጋትን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ንቅናቄ በተለይም ወደ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች የምታደርገውን ሽግግር ከዘርፉ ኤክስፐርት በረከት ተስፋዬ ጋር እንቃኛለን።የብሪክስ (BRICS) አባልነት እና ጥቅሞቹ፦ የኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆን የሚያስገኛቸው የፋይናንስ ዕድሎች፣ የገበያ ትስስር እና የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ የሚረዳው የገንዘብ ልውውጥ ወይም 'ከረንሲ ስዋፕ ስልት በምን መልኩ ይተገበራል? በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4989894_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_fa2a2ae2a40244ebc5366d35c8cc6058.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል፦ ከባለአንድ ወገን ተፅዕኖ ወደ ብሪክስ ቤተሰብ
16:44 24.04.2026 (የተሻሻለ: 16:45 21.08.2026) "ከባድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቴክኖሎጂን ከመሞከር ወጥተን ወደ ሥርዓታዊ ኢኮኖሚ መሸጋገራችንን ያሳያሉ። በአገራችን ከ60% እስከ 70% የሚሆነውን የምርትና አገልግሎት እንቅስቃሴ የሚይዙት እነዚህ በመሆናቸው፣ ሽግግሩን ስኬታማ ለማድረግ የትራንስፖርት፣ የኢነርጂ እና የኢንዱስትሪ ፖሊሲዎቻችንን ማጣጣም አለብን።" ሲሉ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኤክስፐርት በረከት ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተች ነው። በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ ሁለት ሀገራዊ ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አብዮት፦ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደረጋትን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ንቅናቄ በተለይም ወደ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች የምታደርገውን ሽግግር ከዘርፉ ኤክስፐርት በረከት ተስፋዬ ጋር እንቃኛለን።
የብሪክስ (BRICS) አባልነት እና ጥቅሞቹ፦ የኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆን የሚያስገኛቸው የፋይናንስ ዕድሎች፣ የገበያ ትስስር እና የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ የሚረዳው የገንዘብ ልውውጥ ወይም 'ከረንሲ ስዋፕ ስልት በምን መልኩ ይተገበራል?
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox