'ስፑትኒክ በመላው ዓለም በተለይም በአፍሪካ በጣም ጥሩ ተከታይ አለው' - የሲሸልስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

'ስፑትኒክ በመላው ዓለም በተለይም በአፍሪካ በጣም ጥሩ ተከታይ አለው' - የሲሸልስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የሲሸልስ የውጭ እና የዲያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ባሪ ፋውሬ፤ ፕሬዚዳንት ፓትሪክ ሄርሚኒ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በሞስኮ ከተገናኙ በኋላ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ለልዩ ቃለምልልስ ተቀምጠዋል።

በቃለምልልሱ ሚኒስትር ፋውሬ በርካታ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስተዋል፦

🟠 በሩሲያ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ስላሉ የንግድ እና የኢንቨስትመንት እድሎች፣

🟠 በሆርሙዝ ወሽመጥ ዙሪያ ያለው ተለዋዋጭ ቀውስ፣

🟠 ከወቅታዊ የጂኦፖሊቲካዊ ምህዳር አንጻር የዓለም አቀፍ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነት አስፈላጊነት፣

🟠 የሲሼልስ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እንዴት የሀገሪቱን ቅድሚያ የውጭ ፖሊሲ አቅጣጫዎች እንደሚቀርጽ።

ልዩ ቃለ ምልልሱ በቅርቡ በተለያዩ መድረኮቻችን ይቀርባል። ይጠብቁን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0