የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በአዲስ አበባ አቀባበል አደርጉ

ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን
ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በአዲስ አበባ አቀባበል አደርጉ

ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ እና ዘላቂ ወዳጅነት በተግባር የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።


“ትብብር እና የጋራ ፍላጎቶቻችንን ለማጠናከር የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት እንደምናደርግ እምነቴ ነው።”


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0