https://amh.sputniknews.africa/20260424/3836611.html
የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣን
የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣንየኮንጎ-ብራዛቪል የጤና ሚኒስትር የሥራ ኃላፊ ዶናቲን ሙካሳ፤ "የእኛ ዋና ትኩረት ወባ፣ ቲቢ (ሳንባ ነቀርሳ)... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T18:03+0300
2026-04-24T18:03+0300
2026-04-24T19:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3836611.jpg?1777048791
የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣንየኮንጎ-ብራዛቪል የጤና ሚኒስትር የሥራ ኃላፊ ዶናቲን ሙካሳ፤ "የእኛ ዋና ትኩረት ወባ፣ ቲቢ (ሳንባ ነቀርሳ) እና ኤች.አይ.ቪ ላይ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል። የማዕከሉ መቋቋም ይፋ የተደረገው በብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሩሲያ-አፍሪካ የተላላፊ በሽታ መከላከል ጉባኤ ላይ ነው።ሁነቱ በሩሲያ የጤና ጥበቃ አገልግሎት አማካኝነት የተዘጋጀ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣን
18:03 24.04.2026 (የተሻሻለ: 19:39 24.04.2026) የሩሲያ-ኮንጎ የበሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ጥናት ማዕከል ‘ተላላፊ በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመዋጋት’ ያስችላል - የኮንጎ ባለሥልጣንየኮንጎ-ብራዛቪል የጤና ሚኒስትር የሥራ ኃላፊ ዶናቲን ሙካሳ፤ "የእኛ ዋና ትኩረት ወባ፣ ቲቢ (ሳንባ ነቀርሳ) እና ኤች.አይ.ቪ ላይ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
የማዕከሉ መቋቋም ይፋ የተደረገው በብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሩሲያ-አፍሪካ የተላላፊ በሽታ መከላከል ጉባኤ ላይ ነው።
ሁነቱ በሩሲያ የጤና ጥበቃ አገልግሎት አማካኝነት የተዘጋጀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X