https://amh.sputniknews.africa/20260424/3835890.html
የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ "የቻጎስ ጉዳይ አንድ በደንብ የሚታወቅ እውነት በድጋሚ አረጋግጧል፡፡ ይህም ከአንግሎ ሳክሶኖች (እንግሊዞች) ጋር የሚደረጉ... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T17:42+0300
2026-04-24T17:42+0300
2026-04-24T17:57+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3836407_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2b53300e9cacfc842c476b9248d922cd.jpg
የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ "የቻጎስ ጉዳይ አንድ በደንብ የሚታወቅ እውነት በድጋሚ አረጋግጧል፡፡ ይህም ከአንግሎ ሳክሶኖች (እንግሊዞች) ጋር የሚደረጉ ስምምነቶች በሚያሳዝን ሁኔታ የማይታመኑ መሆናቸውን ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ አብራርተዋል። የእንግሊዝ ባለሥልጣናት የአሜሪካን መንግሥት ትችት ተከትሎ የቻጎስ ደሴቶችን ለሞሪሸስ አሳልፎ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት የሚያፀድቀውን ረቂቅ አዋጅ እንደሰረዙ ቀደም ብለው ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3836407_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_cb45a959acd30a825a53266e325cf2f1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
17:42 24.04.2026 (የተሻሻለ: 17:57 24.04.2026) የቻጎስ ደሴቶች ርክክብ መንጠልጠል የአንግሎ ሳክሶኖችን ወረተኝነት ያረጋግጣል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ "የቻጎስ ጉዳይ አንድ በደንብ የሚታወቅ እውነት በድጋሚ አረጋግጧል፡፡ ይህም ከአንግሎ ሳክሶኖች (እንግሊዞች) ጋር የሚደረጉ ስምምነቶች በሚያሳዝን ሁኔታ የማይታመኑ መሆናቸውን ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ አብራርተዋል።
የእንግሊዝ ባለሥልጣናት የአሜሪካን መንግሥት ትችት ተከትሎ የቻጎስ ደሴቶችን ለሞሪሸስ አሳልፎ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት የሚያፀድቀውን ረቂቅ አዋጅ እንደሰረዙ ቀደም ብለው ምዕራባውያን ሚዲያዎች ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X