https://amh.sputniknews.africa/20260424/3835818.html
ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴር
ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴርየሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በቤላሩስ አስፈላጊው የሥነ-ልቦና እና የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።ወታደሮቹ ለተጨማሪ ሕክምና ወደ ሩሲያ... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T17:00+0300
2026-04-24T17:00+0300
2026-04-24T17:55+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3835951_0:5:1280:725_1920x0_80_0_0_720a156b4906f34680a76bc8e540500d.jpg
ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴርየሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በቤላሩስ አስፈላጊው የሥነ-ልቦና እና የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።ወታደሮቹ ለተጨማሪ ሕክምና ወደ ሩሲያ እንደሚዛወሩም ታውቋል። በምርኮ ላይ የነበሩት የሩሲያ ወታደሮች እንዲፈቱ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና አሜሪካ ሰብዓዊ የሽምግልና ሚና መጫወታቸውን መግለጫው አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3835951_154:0:1127:730_1920x0_80_0_0_893d2ec17225fd0817f800a03a2e68ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴር
17:00 24.04.2026 (የተሻሻለ: 17:55 24.04.2026) ሩሲያ እና ዩክሬን የ193 ወታደሮች ልውውጥ አከናወኑ - መከላከያ ሚኒስቴርየሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በቤላሩስ አስፈላጊው የሥነ-ልቦና እና የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ወታደሮቹ ለተጨማሪ ሕክምና ወደ ሩሲያ እንደሚዛወሩም ታውቋል።
በምርኮ ላይ የነበሩት የሩሲያ ወታደሮች እንዲፈቱ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና አሜሪካ ሰብዓዊ የሽምግልና ሚና መጫወታቸውን መግለጫው አክሎ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X