https://amh.sputniknews.africa/20260424/3835775.html
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ የወጪ ንግዱ በዚህ ዓመት የ87 በመቶ ገደማ ብልጫ የታየበት እንደሆነ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኘ ገልጸዋል። በዘርፉ የተደረጉ መዋቅራዊ ለውጦች፣ የማክሮ... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T16:51+0300
2026-04-24T16:51+0300
2026-04-24T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3835622_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d71189d71fe7d48b9be6e22085bf06df.jpg
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ የወጪ ንግዱ በዚህ ዓመት የ87 በመቶ ገደማ ብልጫ የታየበት እንደሆነ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኘ ገልጸዋል። በዘርፉ የተደረጉ መዋቅራዊ ለውጦች፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እና የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ለውጤቱ በዋነኛነት ተጠቃሽ መሆናቸው ተጠቁሟል። የወርቅ ምርት አሁንም ከፍተኛውን የገቢ ድርሻ የሚይዝ ሲሆን የጋዝ፣ የፖታሽ፣ የታንታለም፣ የሊቲየም እና የኒኬል ልማት ሥራዎች ለሀገሪቱ በቀጣይ ተጨማሪ አቅም እንደሚሆኑ ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
2026-04-24T16:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3835622_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_51221e764892388f3a37a7cc8ffa56dc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
16:51 24.04.2026 (የተሻሻለ: 16:54 24.04.2026) የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ
የወጪ ንግዱ በዚህ ዓመት የ87 በመቶ ገደማ ብልጫ የታየበት እንደሆነ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኘ ገልጸዋል።
በዘርፉ የተደረጉ መዋቅራዊ ለውጦች፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እና የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ለውጤቱ በዋነኛነት ተጠቃሽ መሆናቸው ተጠቁሟል።
የወርቅ ምርት አሁንም ከፍተኛውን የገቢ ድርሻ የሚይዝ ሲሆን የጋዝ፣ የፖታሽ፣ የታንታለም፣ የሊቲየም እና የኒኬል ልማት ሥራዎች ለሀገሪቱ በቀጣይ ተጨማሪ አቅም እንደሚሆኑ ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X