የኢትዮጵያ ዝቅተኛ የካርቦን ልማት ሞዴል በተራማጅነቱ አድናቆት ተቸረው

ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ዝቅተኛ የካርቦን ልማት ሞዴል በተራማጅነቱ አድናቆት ተቸረው

በጀርመን በርሊን በተካሄደው የ "ፒተርስበርግ የአየር ንብረት ውይይት" በተለይም የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ተነሳሽነት በአርአያነት እንደተጠቀሰ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቋል።

ሀገሪቱ 95 በመቶ የኃይል ፍላጎቷን ከታዳሽ ኃይል በማመንጨት ሩቅ አሳቢ እና ተራማጅ አካሄድ እየተከተለች እንደምትገኝም ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ልዑክ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፋይናንስ ወደ አፍሪካ እንዲፈስ እና የአኅጉሪቱ ሀገራት የዕዳ ጫና እንዲቀል ጥሪ አቅርቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0