ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጮች ለ7ኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ መመዝገባቸው ተነገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመጪው አጠቃላይ ምርጫ እስካሁን ከ50 ሚሊዮን 514 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን አስታውቋል።
ቁጥሩ ዩኒቨርሲቲዎችን፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ካምፖችን እና የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን መረጃ ገና እንዳላካተተና መረጃዎች ሲታከሉ ቁጥሩ ሊጨምር እንደሚችል የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ተናግረዋል።
45,010,594 ዜጎች በወረቀት፣ 5,503,561 የሚሆኑት ደግሞ በዲጂታል ዘዴ መመዝገባቸውንም ኃላፊዋ አንስተዋል።
ለ15 ቀናት ተራዝሞ የነበረው የመራጮች ምዝገባ ረቡዕ ዕለት በይፋ ተጠናቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X