ኢትዮጵያ በ9 ወራት ውስጥ 3.52 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለፀ
11:59 24.04.2026 (የተሻሻለ: 13:47 24.04.2026)
ሰብስክራይብ
🇪🇹 ኢትዮጵያ በ9 ወራት ውስጥ 3.52 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለፀ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 24, 2026
📈 ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ16 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
📃 ምክትል ኮሚሽነር ዳጋቶ… pic.twitter.com/ixtGLqhV8m
ኢትዮጵያ በ9 ወራት ውስጥ 3.52 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለፀ
ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ16 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ምክትል ኮሚሽነር ዳጋቶ ኩምቤ፤ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ372 አዳዲስ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን ገልፀዋል።
"ኢላማ ተኮር የኢንቨስትመንት ማስተዋወቅ ስትራቴጂ" በዘርፉ እየታየ ላለው ዕድገት አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሚገኝ ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
በቅርቡ በተካሄደው “Invest in Ethiopia 2026” ፎረም ላይ የ13.1 ቢሊዮን ዶላር አዳዲስ የኢንቨስትመንት ስምምነቶች መፈረማቸው በሦስተኛው ሩብ ዓመት ከተመዘገቡ ስኬቶች አንዱ ተደርጎ ተንስቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |