https://amh.sputniknews.africa/20260424/3833869.html
ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምዕራባውያን ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ዝምታ ታግዘው ይህንን እና መሰል አሃዛዊ መረጃዎች ችላ እያሉ ነው ሲሉ... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T11:23+0300
2026-04-24T11:23+0300
2026-04-24T11:28+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3833922_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_29f7a9db07517ec591bd0905752256ec.jpg
ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምዕራባውያን ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ዝምታ ታግዘው ይህንን እና መሰል አሃዛዊ መረጃዎች ችላ እያሉ ነው ሲሉ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኪየቭ ወንጀሎች ልዩ መልዕክተኛ ገልጸዋል።ዲፕሎማቱ ሮዲዮን ሚሮሽኒክ አክለውም ስለ ሰለባዎቹ ቁጥር የሚቀርቡት የተዛቡ መረጃዎች ዘለንስኪ "ከቅጣት ነፃ" እንደሆነ እንዲሰማው አድርገዋል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3833922_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_c4531050313d566e01b5b0d855663729.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:23 24.04.2026 (የተሻሻለ: 11:28 24.04.2026) ከየካቲት 2022 ጀምሮ በዩክሬን ጥቃቶች ከ8,000 በላይ ንጹሐን የሩሲያ ዜጎች ተገድለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምዕራባውያን ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ዝምታ ታግዘው ይህንን እና መሰል አሃዛዊ መረጃዎች ችላ እያሉ ነው ሲሉ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኪየቭ ወንጀሎች ልዩ መልዕክተኛ ገልጸዋል።
ዲፕሎማቱ ሮዲዮን ሚሮሽኒክ አክለውም ስለ ሰለባዎቹ ቁጥር የሚቀርቡት የተዛቡ መረጃዎች ዘለንስኪ "ከቅጣት ነፃ" እንደሆነ እንዲሰማው አድርገዋል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X