https://amh.sputniknews.africa/20260424/3833283.html
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ ኬንያ እና ታንዛኒያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በመሆን ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሌሎች ክልሎች የነዳጅ አቅርቦት ጥገኝነት ለመላቀቅ በታንዛኒያ ወደብ ታንጋ የራሳቸውን... 24.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-24T10:15+0300
2026-04-24T10:15+0300
2026-04-24T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3833130_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_029ed5286864ef8f1e15e9d8818e493a.jpg
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ ኬንያ እና ታንዛኒያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በመሆን ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሌሎች ክልሎች የነዳጅ አቅርቦት ጥገኝነት ለመላቀቅ በታንዛኒያ ወደብ ታንጋ የራሳቸውን የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት እያቀዱ ነው ሲሉ ዊሊያም ሩቶ በናይሮቢ ከተካሄደው "አፍሪካ ዊ ቢውልድ" ጉባኤ ጎን ለጎን ተናግረዋል። "በታንጋ የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ እንዲኖረን እናደርጋለን፤ ይህም ሁላችንንም ተጠቃሚ ያደርጋል። ምክንያቱም ማጣሪያው ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ከኬንያ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ከኡጋንዳ የሚወጣውን ድፍድፍ ነዳጅ የሚያጣራ ይሆናል" ሲሉ የኬንያ ፕሬዚዳንት መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ጠቅሰዋል። ኡጋንዳም በተመሳሳይ የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት አቅዳለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ገልፀዋል። የናይጄሪያው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴም በናይጄሪያ እንዳለው የዳንጎቴ ማጣሪያ ሞዴል ዓይነት በምስራቅ አፍሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
2026-04-24T10:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/18/3833130_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_615934b472ff50a66d6b12c717cf7fa9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
10:15 24.04.2026 (የተሻሻለ: 10:24 24.04.2026) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዕቅድ ማውጣት ጀመሩ
ኬንያ እና ታንዛኒያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በመሆን ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሌሎች ክልሎች የነዳጅ አቅርቦት ጥገኝነት ለመላቀቅ በታንዛኒያ ወደብ ታንጋ የራሳቸውን የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት እያቀዱ ነው ሲሉ ዊሊያም ሩቶ በናይሮቢ ከተካሄደው "አፍሪካ ዊ ቢውልድ" ጉባኤ ጎን ለጎን ተናግረዋል።
"በታንጋ የጋራ የነዳጅ ማጣሪያ እንዲኖረን እናደርጋለን፤ ይህም ሁላችንንም ተጠቃሚ ያደርጋል። ምክንያቱም ማጣሪያው ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ከኬንያ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ከኡጋንዳ የሚወጣውን ድፍድፍ ነዳጅ የሚያጣራ ይሆናል" ሲሉ የኬንያ ፕሬዚዳንት መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ጠቅሰዋል።
ኡጋንዳም በተመሳሳይ የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት አቅዳለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ገልፀዋል።
የናይጄሪያው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴም በናይጄሪያ እንዳለው የዳንጎቴ ማጣሪያ ሞዴል ዓይነት በምስራቅ አፍሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X