https://amh.sputniknews.africa/20260423/3832456.html
ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀች
ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀች
Sputnik አፍሪካ
ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀችየቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉዎ ጂያኩን እንደገለጹት፤ ቤጂንግ አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ለታይዋኑ ፕሬዚዳንት ላይ ቺንግ-ቴ የአየር ክልል ፍቃድ መከልከላቸውን... 23.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-23T19:31+0300
2026-04-23T19:31+0300
2026-04-23T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3832456.jpg?1776962042
ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀችየቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉዎ ጂያኩን እንደገለጹት፤ ቤጂንግ አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ለታይዋኑ ፕሬዚዳንት ላይ ቺንግ-ቴ የአየር ክልል ፍቃድ መከልከላቸውን አድንቃለች። ይህ ውሳኔ "ከዓለም አቀፍ ሕግ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ከሚገዙ መሠረታዊ ደንቦች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማማ ነው" ብለዋል።"የአንድ ቻይና መርህ የታሪክ ሂደት እና የሕዝብ ስሜት መገለጫ ነው፡፡ ይህንን መርህ ማስከበርም ትክክለኛ ተግባር ነው። የቻይናን የመጨረሻ ዳግም ውህደት ማንም ሊያቆመው አይችልም" ሲሉም አክለዋል። እንደ ሚዲያ ዘገባዎች ከሆነ፤ ሲሼልስ፣ ሞሪሸስ እና ማዳጋስካር ለታይዋን ፕሬዚዳንት አውሮፕላን የሰጡትን የአየር ክልል ፍቃድ ሰርዘዋል። በዚህም ወደ ኢስዋቲኒ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰርዘዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀች
19:31 23.04.2026 (የተሻሻለ: 19:34 23.04.2026) ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለ "አንድ ቻይና" መርህ ያላቸውን ቁርጠኝነት አደነቀች
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉዎ ጂያኩን እንደገለጹት፤ ቤጂንግ አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ለታይዋኑ ፕሬዚዳንት ላይ ቺንግ-ቴ የአየር ክልል ፍቃድ መከልከላቸውን አድንቃለች። ይህ ውሳኔ "ከዓለም አቀፍ ሕግ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ከሚገዙ መሠረታዊ ደንቦች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማማ ነው" ብለዋል።
"የአንድ ቻይና መርህ የታሪክ ሂደት እና የሕዝብ ስሜት መገለጫ ነው፡፡ ይህንን መርህ ማስከበርም ትክክለኛ ተግባር ነው። የቻይናን የመጨረሻ ዳግም ውህደት ማንም ሊያቆመው አይችልም" ሲሉም አክለዋል።
እንደ ሚዲያ ዘገባዎች ከሆነ፤ ሲሼልስ፣ ሞሪሸስ እና ማዳጋስካር ለታይዋን ፕሬዚዳንት አውሮፕላን የሰጡትን የአየር ክልል ፍቃድ ሰርዘዋል። በዚህም ወደ ኢስዋቲኒ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰርዘዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X