የአፍሪካ የጠፈር ጉዞ አዲስ ምዕራፍ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ የጠፈር ጉዞ አዲስ ምዕራፍ

በጋቦን ሊብርቪል እየተካሄደ የሚገኘው የኒው ስፔስ አፍሪካ ኮንፈረንስ፤ የአፍሪካ መንግሥታት ለጠፈር ምርምር የ828 ሚሊዮን ዶላር ታሪካዊ በጀት መመደባቸውን ይፋ አድርጓል።

ለመሆኑ አኅጉሪቱ በዘርፉ እያስመዘገበችው ያለው ስኬት ምን ይመስላል?

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0