ሩሲያ በርካታ ተላላፊ በሽታዎችን ተወጥታለች፤ አፍሪካን በዚህ ረገድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በርካታ ተላላፊ በሽታዎችን ተወጥታለች፤ አፍሪካን በዚህ ረገድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - ባለሥልጣን

የሩሲያ የጤና ጥበቃ አገልግሎት ኃላፊ አና ፖፖቫ በኮንጎ ብራዛቪል በነበራቸው ቆይታ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፤ ኮሌራ፣ ወባ እና ታይፎይድ በአፍሪካ አኅጉር አሁንም ተፅዕኖ እያሳደሩ ቢሆንም በሩሲያ ግን ጠፍተዋል ብለዋል።

ሩሲያ የአፍሪካ አጋሮቿን ለመደገፍ በተንቀሳቃሽ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ላይ ትኩረት አድርጋለች።


"በአጠቃላይ በሁሉም ግዛት በተመሳሳይ ውጤታማነት ለመሥራት፤ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለሚገኙ አጋሮቻችን የምናቀርባቸውን ዓይነት ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች እንጠቀማለን። እነዚህ የእኛ ዘመናዊ እና ውጤታማ የፈጠራ ውጤቶች ናቸው፡፡ በተለያዩ ሀገራት ለሚገኙ አጋሮቻችን እያካፈልናቸው እንገኛለን" ሲሉ ተናግረዋል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0