https://amh.sputniknews.africa/20260423/3832189.html
ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ
ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ የሩሲያ ግዙፍ የበየነ መረብ የንግድ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ብሩክ ገነነ፤ መድረኩ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚ እንደሚያንቀሳቅስ ለስፑትኒክ... 23.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-23T17:20+0300
2026-04-23T17:20+0300
2026-04-23T19:28+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3832189.jpg?1776961719
ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ የሩሲያ ግዙፍ የበየነ መረብ የንግድ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ብሩክ ገነነ፤ መድረኩ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚ እንደሚያንቀሳቅስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"በገበያው ውስጥ ያለው ዋነኛው ክፍተት የቅንጅት ውስንነት እና ሻጮችን፣ ሸማቾችን፣ ሎጅስቲክን እና ክፍያዎችን ወደ ቀልጣፉ የበየነ መረብ ንግድ የሚያገናኝ ምቹ ሥርዓት ነው። ስለዚህ ዋይልድቤሪስ ያለውን ሰፊ ልምድ በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ይበልጥ የተገናኘ የችርቻሮ ንግድ ከባቢን ለመፍጠር ይሠራል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ
17:20 23.04.2026 (የተሻሻለ: 19:28 23.04.2026) ዋይልድቤሪስ የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለመለወጥ ያግዛል - የኩባንያው የኢትዮጵያ ኃላፊ የሩሲያ ግዙፍ የበየነ መረብ
የንግድ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ብሩክ ገነነ፤ መድረኩ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚ እንደሚያንቀሳቅስ
ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በገበያው ውስጥ ያለው ዋነኛው ክፍተት የቅንጅት ውስንነት እና ሻጮችን፣ ሸማቾችን፣ ሎጅስቲክን እና ክፍያዎችን ወደ ቀልጣፉ የበየነ መረብ ንግድ የሚያገናኝ ምቹ ሥርዓት ነው። ስለዚህ ዋይልድቤሪስ ያለውን ሰፊ ልምድ በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ይበልጥ የተገናኘ የችርቻሮ ንግድ ከባቢን ለመፍጠር ይሠራል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X