ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4.85 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷ ተገለፀ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4.85 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷ ተገለፀ

በተመሳሳይ ወቅት 433 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የኢንዱስትሪ ምርቶች ለውጭ ገበያ መቅረባቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡

ቀደም ሲል 4.8 በመቶ የነበረው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ዕድገት አሁን ላይ ወደ 13 በመቶ ማደጉንም ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አማካኝነት 754 አዳዲስ የገጠር ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት መሸጋገራቸውም ተመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0