https://amh.sputniknews.africa/20260423/3829797.html
ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ
ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ ሁለቱ ሀገራት የትራንስፖርት ዘርፍ ትብብራቸውን ያጠናክራል የተባለ ስምምነት መፈራረማቸውን የማሊ እና የጋና የመርከብ ጭነት ባለሥልጣናት በጋራ ባወጡት መግለጫ... 23.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-23T13:25+0300
2026-04-23T13:25+0300
2026-04-23T14:53+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/17/3830151_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5fead95c8821f3f38fa081714f97c328.jpg
ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ ሁለቱ ሀገራት የትራንስፖርት ዘርፍ ትብብራቸውን ያጠናክራል የተባለ ስምምነት መፈራረማቸውን የማሊ እና የጋና የመርከብ ጭነት ባለሥልጣናት በጋራ ባወጡት መግለጫ ገልፀዋል። የስምምነቱ ዓላማዎች፦ የትራንዚት ፍሰቱን ማሻሻል፣ የሎጅስቲክስ ወጪን መቀነስ፣ የጭነት እንቅስቃሴን በላቀ ሁኔታ ማስተባበር። ስምምነቱ ጋና፤ ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀርን ጨምሮ ባሕር በር ለሌላቸው የሳኅል ቀጣና ሀገራት ዋነኛ የሎጅስቲክ ማዕከል ለመሆን የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/17/3830151_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_90c2dddc8b7806637d4fb6e117c8c17c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ
13:25 23.04.2026 (የተሻሻለ: 14:53 23.04.2026) ጋና እና ማሊ ወደብ አልባ የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ወጪ የሚቀንስ የትራንዚት ስምምነት ተፈራረሙ ሁለቱ ሀገራት የትራንስፖርት ዘርፍ ትብብራቸውን ያጠናክራል የተባለ ስምምነት መፈራረማቸውን የማሊ እና የጋና የመርከብ ጭነት ባለሥልጣናት በጋራ ባወጡት መግለጫ ገልፀዋል።
የስምምነቱ ዓላማዎች፦
የትራንዚት ፍሰቱን ማሻሻል፣
የሎጅስቲክስ ወጪን መቀነስ፣
የጭነት እንቅስቃሴን በላቀ ሁኔታ ማስተባበር።
ስምምነቱ ጋና፤ ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀርን ጨምሮ ባሕር በር ለሌላቸው የሳኅል ቀጣና ሀገራት ዋነኛ የሎጅስቲክ ማዕከል ለመሆን የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X