https://amh.sputniknews.africa/20260423/3829688.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው አየር መንገዱ አቅሙን በእጥፍ ለማሳደግ ከጠባብ እስከ ሰፊ የቦይንግ እና ኤርባስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት የቴክኒክ ግምገማ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ... 23.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-23T12:25+0300
2026-04-23T12:25+0300
2026-04-23T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/17/3829535_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_48b341d5564da4e267094f1ae510bab4.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው አየር መንገዱ አቅሙን በእጥፍ ለማሳደግ ከጠባብ እስከ ሰፊ የቦይንግ እና ኤርባስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት የቴክኒክ ግምገማ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው "አየር መንገዱ በ2040 የአውሮፕላን ቁጥሩን በእጥፍ ለማሳደግ፤ በሚቀጥሉት አንድ ወይም ሁለት ዓመታት ውስጥ ቀጣይ ዙር የግዢ ትዕዛዞችን ያቀርባል” ብለዋል።ለአንድ የአቪዬሽን ዜና ድረ-ገጽ በሰጡት ቃል በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ የአፍሪካን የአቪዬሽን ገጽታ የሚለውጥ ነው ሲሉም ተናግረዋል። “የአፍሪካ ዱባይ ወይም የአፍሪካ ኢስታንቡል ይሆናል” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
2026-04-23T12:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/17/3829535_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_ea5522745e1cff963da6073d11a7abf8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
12:25 23.04.2026 (የተሻሻለ: 12:34 23.04.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ100 በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ሊያዝ ነው
አየር መንገዱ አቅሙን በእጥፍ ለማሳደግ ከጠባብ እስከ ሰፊ የቦይንግ እና ኤርባስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት የቴክኒክ ግምገማ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው "አየር መንገዱ በ2040 የአውሮፕላን ቁጥሩን በእጥፍ ለማሳደግ፤ በሚቀጥሉት አንድ ወይም ሁለት ዓመታት ውስጥ ቀጣይ ዙር የግዢ ትዕዛዞችን ያቀርባል” ብለዋል።
ለአንድ የአቪዬሽን ዜና ድረ-ገጽ በሰጡት ቃል በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ የአፍሪካን የአቪዬሽን ገጽታ የሚለውጥ ነው ሲሉም ተናግረዋል።
“የአፍሪካ ዱባይ ወይም የአፍሪካ ኢስታንቡል ይሆናል” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X