#viral |ቻይና በደምሳሽ የጦር መርከቧ ጥንካሬዋን አሳየች

ሰብስክራይብ

#viral |ቻይና በደምሳሽ የጦር መርከቧ ጥንካሬዋን አሳየች

የቻይና ሕዝባዊ ነፃነት ጦር ባሕር ኃይል የተመሰረተበትን 77ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ፤ "ቻይኒዝ ኤጂስ" የተሰኘችው አውዳሚ የጦር መርከብ ለእይታ ቀርቧል።

ይህ የጦር መርከብ በባሕር ኢላማን የመምታት ልምምድ በስኬት አከናውኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0