የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል በናይጄሪያ እና በሶሪያ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል በናይጄሪያ እና በሶሪያ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አወገዙ

እየተባባሰ በመጣው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት በሶሪያ የሚገኙ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከጽንፈኞች የሚሰነዘርባቸው ጥቃት እና ጫና በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑን የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል ገልጸዋል።

ቅዱስነታቸው በናይጄሪያ ያለውን ሁኔታም ያነሱ ሲሆን በሀገሪቱ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ጭካኔ የተሞላባቸው እና ህሊና ቢስ ጥቃቶች መቀጠላቸውን ጠቁመዋል። በቅርቡም የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የአፍሪካ ሀገረ ስብከት አማኞች የዚህ ሽብር ሰለባ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0