የሲሼልስ ፕሬዚዳንት ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ መቀጠል፣ ሥልጠና እና የስፖርት ድጋፍ ለሩሲያ ምሥጋና አቀረቡ

ሰብስክራይብ
የሲሼልስ ፕሬዚዳንት ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ መቀጠል፣ ሥልጠና እና የስፖርት ድጋፍ ለሩሲያ ምሥጋና አቀረቡ

የባሕረ ሰላጤ አየር መንገዶች በመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ምክንያት በረራዎችን መቀነሳቸውን ተከትሎ የተጓዦች ቁጥር በ40% በወረደበት ወቅት የሩሲያ ቱሪስቶች እና ኤሮፍሎት የሲሼልስ የቱሪዝም ዘርፍ እንዲቀጥል ረድተዋል ሲሉ ፓትሪክ ሄርሚኒ በሞስኮ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ተናግረዋል፡፡

ሩሲያ የሲሼልስ ባለሙያዎችን በማሠልጠን ላደረገችው ድጋፍ ምሥጋናቸውን በመግለጽ፤ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡


"በአስቸጋሪ ወቅት ከእኛ ድጋፍ እንደሚያገኙ አይጠራጠሩ" ሲሉ ሄርሚኒ ለፑቲን ተናግረዋል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0