ታንዛኒያ በዓለም ትልቁን፣ 17 ሺህ የአንበሳ ቁጥር ማስመዝገቧን ባለሥልጣናት ገለፁ

ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ በዓለም ትልቁን፣ 17 ሺህ የአንበሳ ቁጥር ማስመዝገቧን ባለሥልጣናት ገለፁ

በታንዛኒያ የተፈጥሮ ሀብት እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ ሀሰን አባሲ ከኡጋንዳ አቻቸው ዶሪን ካቱሲሜ ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ ጥብቅ የጥበቃ ሥራና የሕገ-ወጥ አደን መቀነስ የአንበሶችን ቁጥር ለማሳደግ ማገዙን ተናግረዋል።

በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት፤ በዱር እንስሳት ጥበቃ፣ በቱሪዝም እና በተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ዙሪያ ይበልጥ ተቀራርቦ ለመሥራት ቃል ገብተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0