ብሪክስ አካታችነትን መሠረት ያደረገ ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ብሪክስ አካታችነትን መሠረት ያደረገ ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

3ኛው የብሪክስ አሰላሳይ ተቋማት ጉባኤ በባህርዳር እየተካሄደ ነው።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ምኒልክ አለሙ፤ “የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት በሀገሪቱ የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ቁልፍ ምዕራፍ” ማለታችውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከቦታው በላከው ዘገባ አመልክቷል።

ተጨማሪ ዘገባውን ከቪዲዮው ይከታተሉ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0